ስለ ንግድ ትርኢቱ

የመጀመርያዉ ምናባዊ ንግድ ትርኢት

ለእርሶ እጅግ ተስማሚ የሆኑ ምርቶችን፤ መፍትሄዎችን እንዲሁም ቴክኖሎጂዎችን እየፈለጉ ይገኛሉ?

አብዝተዉ አይፈልጉ ነገር ግን በአፍሪካ ዙሪያ የሚገኙትን መሪ ከሆኑት አቅራቢዎች ጋር በዚህ ምናባዊ የግብርና፤ የፕላስቲክ፤ የማተሚያ እንዲሁም የማሸጊያ ምርቶች ንግድ ትርኢት ላይ ይገናኙ!

ይህ የግብርና፤ የፕላስቲክ፤ የማተሚያ እንዲሁም የማሸጊያ ምርቶች ንግድ ትርኢት በአርቴፊሻል አንተለጀንስ የተጎላነተ ሲሆን አንድ ለአንድ ግንኙተቶችን፤ ዋጋ ያላቸዉን የንግድ ትዉዉቆችን፤ መሪ የሆኑ አለምአቀፍ አምራቾችን እንዲሁም በዘርፉ ላይ ቀዳሚ የሆኑ ገዚዎችን በማጣመር የዲጂታል መድረክን ይፈጥራል፡፡

ፌር ትሬድ በአፈሪካ የሚገኙ የግብርና፤ የፕላስቲክ፤ የማተሚያ እንዲሁም የማሸጊያ ምርቶች ላይ የተሰማሩ ማህነራትን በማነሳሰት እና በማጣመር በዚህ ትገዳሮት በበዛበት ወቅት እንኩአን ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል፡፡ በአህጉር ደረጃ የተለያዩ ሀገራት ይካሄድ የነበረዉ አመታዊዉ የንግድ ትርኢት አሁን ደግሞ አንድላይ በመሆን በጠንካራ የዲጂታል መድረክ ተጣምራል፡፡

በከፍተኛ ደረጃ የተዘጋጀዉ የኮንፈረንስ ፐሮግራም፤ የአርቴፊሻል አንተለጀንስ ቴክኖሎጂዉ እንዲሁም ከሁሉም አለም የግብርና፤ የፕላስቲክ፤ የማተሚያ እንዲሁም የማሸጊያ ምርቶች ኢንዱስትሪ ላይ አስፈላጊ መፍትሄ ሰጪዎች ስብስብ የህን የግብርና፤ የፕላስቲክ፤ የማተሚያ እንዲሁም የማሸጊያ ምናባዊ ንግድ ትርኢት የላቀ መድረክ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡

Agro Industry

Food & Bev Tec

Ingridients

Food + Hospitality

Plastic

Printing

Packaging

የግብርና፤ የፕላስቲክ፤ የማተሚያ እንዲሁም የማሸጊያ ምናባዊ ንግድ ትርኢት እንከዋን በደህና መጡ!!

የኮንፈረንስ መርሐግብር

timeline_pre_loader
ሰኞ ህዳር 14

የመክፈቻ ንግግር

05፡00 - 05፡10

የመክፈቻ ንግግር ቃለ መጠይቅ ከሁለቱ የፌርትሬድ ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ጋር፡- እንዴት ተሳታፊዎች፤ ጎብኚዎች እንዲሁም ንግግር አቅራቢዎች በዚህ የበይነመረብ አፍሪካ ኢቨንት አንዳቸዉ ከአንደኛቸዉ ጋር መገናኘት፤ መማር እና ስለ ንግድ መወያየት እንደሚችሉ ለሙሉ አፍሪካ

የዉይይት ክፍለ ጊዜ

ማርቲን ማሬዝ - ፌርትሬድ

ፖል ማሬዝ - ፌርትሬድ ሜስ ጂኤምቢኤችሸ

በሀገር እና ክልሎቻቸዉ ላይ ጂቲኤአይ የጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ሪፖርት ዘጋቢዎች

05፡30 - 06፡15

ግብጽ፤ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ፤ ኬንያ፤ ሞሮኮ እና ማግሬብ፡ ጂቲኤአይ ጀርመኒ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘጋቢዎች በሀገራቸዉ ላይ በግብርና፣ ምግብና መጠጥ እንዲሁም የፕላስቲክ፣ ህትመት እና ፓኬጂንግ በማተኮር ሪፖርት ያቀርባሉ - ሼሪፍ ሮሃየም በግብጽ፤ ኮሪና ፓፍጌን በጋና እና ደቡብ አፍሪካ፤ ካርስትን ኤህለርስ በኬንያ እና ምስራቅ አፍሪካ፤ ማይክል ሳዉርሞስት በሞሮኮ እና ማግሬብ

የዉይይት ክፍለ ጊዜ
የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

አወያዮች
ካርስትን ኤህለርስ

ጂቲኤአይ፡ ጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትመንት

 

ኮሪና ፓፍጌን

ጂቲኤአይ፡ ጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትመንት

 

ማይክል ሳዉርሞስት

ጂቲኤአይ፡ ጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትመንት

 

ሼሪፍ ሮሃየም

ጂቲኤአይ፡ ጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትመንት

 

ማርከስ ኑፕ

ጂቲኤአይ ጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትነብት

 

ኢንዱስትሪ፡ የስማርት ማሸጊያ መፍትሄዎች

06፡30 - 06፡40

ሰለ ስታቴክ ባይንደር ለጅምላ ምርቶች አዉቶማቲክና ቀልጣፋ የማሸጊያ ሲስተም በይበልጥ ይወቁ፡፡ ለምርቶ የሚሆኑ አፋቸዉ ጋር ክፍት የሆኑ የማሸጊያ ሲስተሞች እነዲሁም የኤፍኤፍኤስ ማሸጊያ ማሽኖች ለምርትዎ ሊቆጠሩ ከማይችሉ ጥቅሞቻቸዉ ጋር እናቀርባለን

የዉይይት ክፍለ ጊዜ

የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁሰ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ስታቴክ ባይንደር ጂኤምቢኤች

ገለጻዎች
ሙኒር ሙስጠፋ - ስታቴክ ባይንደር

Always the right mix - Multipurpose machines from the inventor of the Ploughshare® Mixer

12:45 PM to 12:55 PM

Lödige Process technology, a German family-run company since 1938 offers high-quality machinery and services for various industries in the fields of mixing, granulating, coating, drying, reacting and related processes. Lödige´s invention of the Ploughshare® mixer in 1949 delivered a machine that can handle a wide range of different processes. Even
more, up to now this device has been the basis for countless innovations. Get to know our versatile range of machinery and be inspired how many process steps can be handled with only one machine. Interested to learn more? We would be happy to have you in our 10 minutes presentation

የዉይይት ክፍለ ጊዜ

ምግብና መጠጥ ማቀነባነርያ ቶክኖሎጂ

ገለጻዎች

Christian Schilken – Sales | Africa Lödige Process Technology

ቬልኮሪን ቴክኖሎጂ በመጠጥ ኢንዱስትሪ

08፡00 - 08፡15

ቬልኮሪን - ልዩ ቴክኖሎጂ ለአንቲማይክሮባያል ማረጋጊያ ስታቢላይዜሽን ለአልኮል ነጻ መጠጦች፤ ወይን እና የፍራፍሬ ወይኖች - በላንኤስ ጀርመን የሚቀርብ
የዉይይት ክፍለ ጊዜ
የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ
ገለጻዎች
ሬይዝ ሙሳሄብ - ላንኤስ ሀላፊነቱ የተወሰነ

Ready for 2025 – full recyclable AII-PE mono material packaging for PET replacement

1:30 PM to 1:50 PM

Presentation for EVO ULTRA STRETCH for Mono Materials (ALL PE) for sustainable packaging solutions or for the production of breathable films / hygienic films

የዉይይት ክፍለ ጊዜ
Plastics raw material and technology, Packaging material & technology
ገለጻዎች

Alfred Menhart – Area Sales Manager | Africa Reifenhäuser Blown Film GmbH

ዘላቂነት፡ ፕላስቲክ፤ ፕላኔት፤ ሰዎች እና ትርፍ

2:15 PM to 2:50 PM

ኪይኖት

የዉይይት ክፍለ ጊዜ

ምግብና መጠጥ ማቀነባነርያ ቶክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

ገለጻዎች
እይኒ ሺፈን - ኢኤንጂአይሲሲኤስ

Protected agriculture – plastic films for a safe and sustainable agriculture

3:00 PM to 3:30 PM

የዉይይት ክፍለ ጊዜ

ምግብና መጠጥ ማቀነባነርያ ቶክኖሎጂPlastics raw material and technologyAgriculture, plant & animal production

ገለጻ

Luis Duque – Business DevelopmentDaios Plastics

ፕላስቲኮች፡ ኦፕቲማይዝድ ለሆኑ የፕላስቲክ ፊልም ምርቶች እና ለሚሽከረከረዉ ኢኮኖሚ ሬሲንስን መረዳት

3:45 PM to 4:05 PM

የዉይይት ክፍለ ጊዜ
የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁሰ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ
ገለጻ
ጂቫን ናኩም - ኤመራዉድ ኢንተርናሽናል

FOOD / FERTILIZERS / PLASTICS and more - Lödige mixing solution for all industries

4:30 PM to 4:45 PM

የዉይይት ክፍለ ጊዜ
Food & beverage process technology, Plastics raw material and technology, Packaging material & technology.

Lödige Process Technology

 

የምርት ማሳያ

Barbara Zwicker · Loedige Process Technology
Zhong He · Lödige Process Technology
Martin Schmitz · Lödige Process Technology
Christian Schilken · Lödige Process Technology

የተጠቀምንባቸዉን ፕላስቲኮች መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል - ተግዳሮት እና እድሎችን ለሚሽከረከር ኢኮኖሚ

5:15 PM to 5:45 PM

የዉይይት ክፍለ ጊዜ
ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ
ገለጻ
ሰንደይ ሾላንኬ - የፒኢቲ ፖይንት መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል

ማክሰኞ ህዳር 15

የኩርጋን የስጋ ምርት ቦታ

05፡00 - 05፡10

ከፍተኛ ጥራት ያለዉ እና ጣፋጭ ምግብ ለተለያዩ ጣዕሞች ለሙሉ አፍሪካ

ገለጻ

የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ

ገለጻ
ቬትላና ስቴፓኖቫ - ኤልኤልሲ ኩርጋን ስጋ - ማቀነባበርያ ቦታ

በሌጎስ ግዛት ዉስጥ ሀብትን ለመፍጠር የኢንቨስትመንት እድሎች

 

05፡30 - 05፡50

ገለጻ

የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት

ገለጻ
ሶላፔ ሃመንድ - ሃብ ሌጎስ ተጽዕኖ መፍጠር / የሌጎስ ግዛት መንግስት

በጀርመን የምግብ፤ የፕላስቲክ፡ የማተሚያ እና የማሸጊያ ማሽን ኢንዱስትሪ ላይ የማስታወቂያ ገለጻ

06፡15 - 06፡35

ገለጻ

ምግብና መጠጥ ማቀነባነርያ ቶክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

ኢንዱስትሪ 4.0፡ ስማርት የዱቄት ማሸጊያ እና የማሸጊያ መፍትሄዎች

06፡45 - 06፡55

ገለጻ

የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ስታቴክ ባይንደር ጂኤምቢኤች

ገለጻ
ሙኒር ሙስጠፋ - ስታቴክ ባይንደር

በማሽን ያምርቱ፤ ምርታማነቶን ያሻሽሉ - ትኩስ ምርት

በአፍሪካ ኢሺዳ እንዴት ለትኩስ ምርቶች ዘርፍ ክብደትን መለካት፤ ማሸግ እና ምርመራ የማሽን መፍትሄዎች በማቅብ እንዴት እንደሚረዳ (በዋነኛነት ፍራፍሬና አትክልት)

07፡15 - 07፡30

ገለጻ

የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ስታቴክ ባይንደር ጂኤምቢኤች

የምርት ማሳያ
ዶቪድ ሙልዋ - ኢሺዳ ዩሮፕ

በቅርቡ ይፋ ይሆናል

08፡00 - 08፡10

ገለጻ

ምግብና መጠጥ ማቀነባነርያ ቶክኖሎጂ
ተናጋሪዎች

ሳንድራ ክሬል - ፓል ኮርፖሬሽን

ከኮሮና በሁዋላ የናይጄርያን የግብርና እና የምግብ ማቀነባበርያ ኢንዱስትሪ በ ኤኤፈሲኤፍቲኤ እይታ ዉስጥ ማስቀመጥ

08፡30 - 09፡30

ገለጻ

የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት

የአትክልት እና የእንስሳት ምርት

የዉይይት ክፍለ ጊዜ
ሌግቦርሲ ኑካ ዊያቡ

የናይጄርያ የግል ዘርፍ ምህበር (ኤንአይፒኤስኤ)

 

 

ማቴዉ ኦጆ

የሌጎስ ግዛት የንግድ ዘርፍ እና ኢንዱስትሪ (ኤልሲሲአይ)

 

ጉድላክ ኦቢ

ኬፒኤምጂ

 

አወያዮች

Lawrence Fubara Anga-Partner-Aelex

የዲጂታል ለዉጥ በናይጄሪያ ግብርና

10፡00 - 11፡00

ገለጻ

ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት

የአትክልት እና የእንስሳት ምርት

የዉይይት ክፍለ ጊዜ
ራህማት ኢይንፉንጆዎ - አፍሪካን መመገብ
FA

ፎሉኬ አኪንቢዪ - ድሮን 9ጃ

 

ኮላ ማሻ

ባባን ጎና የእርሻ አገልግሎቶች

ሜቪስ አይጁ - ኤም.ኢ መፍትሄዎች

በአፍሪካ የምግብ ማሸጊያ ኢንዱስትሪ ማሽን በመጠቀም እና ምርታማነትን በማሳደግ ስር ያሉ እድሎችና ተግዳሮቶች

11፡15 - 11፡35

ገለጻ

ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

ገለጻ
ስቲቭ ጆንስ - ኢሺዳ ዩዩፕ ሀላፊነቱ የተወሰነ

 

ዕሮብ ህዳር 16

ምርትዎን በማሽን ለማድረግ እና ምርታማነትን ለመጨመር - ጣፋጭ ምግቦች

05፡00 - 06፡00

በአፍሪካ ዉስጥ በጣፋጭ ምግብ ዘርፍ ላይ ክብደት መለካቱን፡ ማሸጉን እና ምርመራዉን በማሽን ማድረጉ እድሎቹንና መሰናክሎቹን መግለጽ

ገለጻ
ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ
የምርት ማሳያ
መሊካ ሲይደረር - ኢሺዳ ዩሮፕ

ለግብርና ቴክኖሎጂ እና ዘላቂነት ያለዉ ማሸጊያ ጀማሪዎች የፋይናንስ እድሎች

05፡00 - 06፡00

ገለጻ
ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ
የዉይይት ጊዜ
ቻርልስ አንያዉ

በሌጎስ ግዛት የሰራተኞች አደራ ገንዘብ (ኤልኤስኢቲኤፍ)

በናይጄርያ ያለዉን የግብርና እሴት ሰንሰለትን ፋይናንስ ማድረግ

06፡15 - 06፡30

ገለጻ
ኦሉሚዴ ላዉሰን - ሳህል ካፒታል አግሪ ቢዝነስ ስራ አስኪያጆች ሀላፊነቱ የተወሰነ የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት

የዉይይት ጊዜ
ሰባስቲያን ባሮሶ ዳ ፎንሴካ - አክሰስ ባንክ ሀላፊነቱ የተወሰነ
ኦሉሚዴ ላዉሰን - ሳህል ካፒታል አግሪ ቢዝነስ ስራ አስኪያጆች ሀላፊነቱ የተወሰነ

አህጉር አቀፍ የማሸጊያ ምርት መመዘኛ እና አለም አቀፍ ሀገሮች ጋር ተባብሮ የናይጄሪያን ምግብ እና መጠጥ ኢንዱስትሪ ማሳደግ

08፡15 - 09፡15

ገለጻ
ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ
የዉይይት ጊዜ
አህመድ ኦማህ

አፍሪካ ማሻጊያ ድርጅት / ግራፊክስ ማሸጊያ ኮሚዩኒኬሽን ኤልአልሲ

 

ቴሬሳ ኦጆሞ

የናይጄሪያ የጥራት ድርጅት

 

ኬኔት ዱቢሲ

ግራንድ ሲሪያልስ ሀላፊነቱ የተወሰነ

 

አወያዮች

ቪክቶሪያ ዋዶካ - ኔስሌ

በናይጄርያ ሀገር የማምረት አቅም ዉስጥ የፕላስቲክ እና ወረቀት ምርት ላይ ያለዉ እድገት/ለዉጥ

09፡45 - 10፡00

ገለጻ
ምግብና መጠጥ ማቀነባነርያ ቶክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ
ገለጻዎች
ማዮዋ ሃምቦሉ - አሶኮ ኢንሳይት

በማሽን ያምርቱ እንዲሁም ምርታማነቶን ያሻሽሉ - ዶሮ እርባታ

10፡30 - 10፡45

ገለጻ
ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ
የምርት ማሳያ
ዶቪድ ሙልዋ - ኢሺዳ ዩሮፕ

ሀሙሰ ህዳር 17

በኢትዮጵያ የአግሮ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት እድሎች

05፡00 - 05፡30

ገለጻ

ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት

ገለጻ
ተመስገን ጥላሁን - የኢትጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

 

በቡና የዋጋ እሴት ሰንሰለት ዉስጥ የአቅርቦት ተግዳሮትና እድሎች፡ ከኬንያ፤ ታንዛኒያ፤ ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ አንጻር

06፡00 - 07:00

ገለጻ

ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት

ገለጻ
አሌክሳንድሪያ አኬና - አሶኮ ኢንሳይት

በኢትዮጵያ የምግብ እና መጠጥ ማቀነባበርያ እና የኦግዚለሪ ኢንዱስትሪ አጠቃላይ እይታ

07፡00 - 07፡30

ገለጻ

የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

ገለጻ
ሄኖክ መስፍን - የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

አዲስ አሰራሮች እና ፍጥነትን ማስቀጠል - በኤፍኤምቺሲጂ ኢንዱስትሪ ተዛማጅነትን ለማስቀጠል ምን መደረግ አለበት

07፡45 - 08፡45

ገለጻ

የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

የዉይይት ጊዜ
አዮዴሌ ኦላጂጋ - ፉድፕሮ ግሩፕ

አወያዮች

የቱንዴ ጃክ - ኤሲኢ ማስታወቂያ

ለታዳጊ ሀገራት ዘላቂነት ያላቸዉ የማሸጊያ መፍትሄዎች

09፡45 - 10፡35

ገለጻ

ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

የዉይይት ጊዜ
አማካ ኦንየመሉክዌ - ኮካ ኮላ ናይጄርያ

 

ኤፌ ኦጉዌግቡ - የወረቀት ማሸጊያዉ ድርጅት

 

አድዎአ ኮሌማን - ዶዉ ምዕራብ አፍሪካ ሀላፊነቱ የተወሰነ

 

አወያዮች

ዋሜ አሳሞኣ ሜንሳ - ያወሰን - ጂአርአይፒኢ

 

 

 

የኤኤፍሲኤፍቲኤ ተጽዕኖ በኢትዩጵያ ግብርና እና ፕላስቲክ ማተሚያ እና ማሸጊያ ኢንዱስተሪ

11፡00 - 11፡25

ገለጻ

የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

ገለጻዎች
ክቡር ገና - ፓን አፍሪካ የንግድ ዘርፍ እና ኢንዱስትሪ

 

የኢትዩጵያ ምግብ እና መጠጥ ኢንዱስትሪ

11፡00 - 11፡25

የጂቲኤአይ ጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘጋቢ ኡልሪች ቢንከርት በኢትዩጵያ ገበያ ላይ የቀርብ ጊዜ ጥናቱን ያቀርባል

ገለጻ

የምግብ ግብአቶች የተጠናቀቁ ምግቦች፤ የምግብ ንግድ፤ የመስተንግዶ ቁሳቁሶች ምግብና መጠጥ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ የፕላስቲኮች ጥሬ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ የማሸጊያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ ግብርና፤ ተክል እና የእንስሳ ምርት የማተሚያ ቁሳቁስ እና ቴክኖሎጂ

ገለጻዎች
ኡልሪች ቢንከርት - ጂቲኤይ - ጀርመን ንግድ እና ኢንቨስትመንት

 

ተናጋሪዎች

“ምናባዊ ለሙሉ አፈሪካ” ዋጋ ያላቸዉን ማዕከላዊ የንግድ መድረኮችን የፈጥራል!!

ፌርትሬድ ከሀያ አምት በላይ በሰሜን፤ በደቡብ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ አለም አቀፍ የሆኑ ንግድ ትርኢቶቹ ሻጭ እና ገዢዎችን በስኬታማነት ሲያገናኝ ቆይቱዋል፡፡

በዚህ ልዩ በሆነ ወቅት በተሳታፊዎች መካከል ይህ የአፍሪካዉ የግብርና፤ የፕላስቲክ፤ የማተሚያ እንዲሁም የማሸጊያ ምርቶች ገበያ ዋጋ ያላቸዉን የንግድ ትዉዉቆችን ለማመቻቸት ፌርትሬድ ወደ ምናባዊ ዘዴ ሄድዋል!

Register your participation in this Virtual Expo Now!

Contact us:

+2519293083 63 / 64 / 65

marketing@pranaevents.net

Subscribe For Latest Updates

We’ll send you the best business news and informed analysis on what matters the most to you.